Tizita & Eden
If you want to write us your wishes please click the button below
16 entries.
May God bless your marriage with endless love edi&tizu
Glory to be God
ቤት በጥበብ ይሠራል፥ በማስተዋልም ይጸናል።
ምሳሌ 24:3
የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው
የሣራ እና የአብርሃም ዘመን ይሁንላችሁ
ጌታ መልካም አድርጓል። እጅግ ተደስተናል። ጌታ የትዳር ዘመናችሁን የልምላሜ፣ የበረከት፣ የሰላምና የደስታ ያድርግላችሁ። እንወዳችኋለን
ጌታ መልካም አድርጓል። እጅግ ተደስተናል። ጌታ የትዳር ዘመናችሁን የልምላሜ፣ የበረከት፣ የሰላምና የደስታ ያድርግላችሁ። እንወዳችኋለን።
እግዚአብሔር አምላክ በሠርግ ፕሮግረማችሁ ላይ እንደተከበረ በሕይወት ዘመናችሁ ሁሉ ከብሮ ያክብረችሁ።
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!
ዘመናችሁ የፍሬ እና የበረከት ይሁን
May God bless your marriage…!
Tizuyee our brother we are really happy and wish you a blessed merriage with your lovely wife .God bless you with endless happiness
Warmest congratulations on your wedding day
God bless your wedding !!!!!!
Have a beautiful life ahead .
May the Almighty bless your Union .
091040405
Wish you all the best in life..God bless you 🙏🥰
May your married life be blessed by the Almighty!